Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 010-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-16/2018 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ድዴሳ፤ ያዮ፤
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 31/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን
በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የመለዋወጫ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን ማለትም- የሲኖ ትራክ SINO
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል እና ኪነጥበብ ቢሮ ለ2018 በጀት አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል እና ኪነጥበብ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት አገልግሎት እና የሰራተኞች ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአፈፃፀም ብቃት ላይ ተመስርቶ በሚቆይ የአንድ ዓመት የኮንትራት ውል እና የተወሰኑትን ዕቃዎች አገልግሎቶች ለአንድ ጊዜ ብቻ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር– አ/አ/ባ/ኪ/ቱ/ቢ/003/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል እና ኪነጥበብ ቢሮ ለ2018 በጀተ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ እና በቢሮው ስር ለሚገኙ ጤና ተቋማት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ እና በቢሮው ስር ለሚገኙ ጤና
በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር የመኖሪያ እና የድርጅት ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር
ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ከሌጅ የጭነት የመኪና ኪራይ አይሱዙ፣ የሽንት ቤት ማስመጠጫ የመኪና ኪራይ፣ ንፁህ ውሃ በቦቲ ለማቅረብ የሚሆን የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ከሌጅ ሎት- 01 የጭነት የመኪና ኪራይ አይሱዙ፣ ሎት-2
የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ ለፖሊስ አባላት ብርድ ልብስ ግዥ እና የሙዚቃ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP- Cable 305 M፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018
Assosa University፡ Procurement of Samsung Galaxy S26 Ultra ሞባይል ቀፎ ግዥ
Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2618d6f8-8e4c-412b-a228-85c816bc5c61/open Lot Information