Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ
ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-018/2018 በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው
በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው ሳይት አጠገብ ባለ G+3 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Debremarkos University: Procurement of Rent Service
Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/aaf4b9cb-a559-46ec-b081-492761ecd5c3/open Invitation to
በምስራቅ ሸዋ ዞን የጉምቢቹ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የደንብ ልብሶች፣ የጽህፈት መሳረያዎች እና አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፤ የተለያዩ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች ላይ በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ሸዋ ዞን የጉ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የደንብ
የተለያዩ የጽዳት ሳሙናዎችና ብስኩቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 24, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ተስፋይ ገብሩ እና የፍ/ባለዕዳ ኒው ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው
Awash Bank Invites Sealed Bids for the Supply and Installation of 400 Digital LED Boxes.
Addis Zemen (Aug 24, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-05-2026/27 1. Awash Bank invites
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Sanitary (የጽዳት ዕቃዎች) Items Adama Customs Commission Branch Office
Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8b074865-24f2-40a1-931c-16fab8991300/open
Kegna Beverages Share Company (KBSC) Invites Eligible and Reputable Bidders to Submit Sealed Bids for the Purchase of the Different Items and Services.
Addis Zemen (Aug 24, 2026) INVITATION TO BID [NATIONAL COMPETITIVE BID] Kegna Beverages Share Company (KBSC) is a beverage manufacturing
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ: መወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ ቋሚ የህክምና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/eb1971e6-6b9a-474b-bdcb-583c370e7de7/open Invitation to
Ambo University: Procurement of Uniforms
Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cc3d720d-723c-4af9-9ec0-1ee4bf474457/open Invitation to
ወሎ ዩኒቨርሲቲ: የተማሪዎች ምግብ ግብዓት የሚውል የባልትና ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/695f2742-f17b-4a30-96b8-8a5b102f0dea/open