Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታከስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎችና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ 4/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር

የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሶላር፣ ቴሌቭዥኖች፣ ፍሪጆች እቃ፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ሎት 1 ቧንቧና የቧንቧ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሪት መሰረት ያረጋል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የኔነሽ አመራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181391 በ3/4/2015

የቦታው ስፋት በካርታ 343 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/64618368-3459-4a5e-8ec0-9a6d13e3b854/open Reference Number: ASU-NCB-G-0017-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ASU-NCB-G-001- 2018 –BID Procurement Information Procurement

Assosa University:ለ3ኛ ጊዜ የእህል ጥራጥሬ ምርቶች አቅርቦት ግዥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ የሚገኘው የሞላሌ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጣርማበር ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችና የጽዳት መገልገያ ዕቃዎችን ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ እቃዎችን በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Carter Center Ethiopia (TCCE) Invites Sealed Bids from Registered Suppliers Under National Competitive Bidding (NCB) for the Purchase of Medical Supplies

The Reporter(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION FOR ADVERTISEMENT OF BID NCB NO. 020/2025 TCC-E

የአርማታ ብረት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት

Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Meettaa Bara Baajataa 2018 Keessa Ijaarsa Piroojaktii Keellaa Fayyaa Qindaawaa Aanaa Meettaa Ganda Mudhii Leencaa Keessatti Gaazexaa Bariisaatiin Baasee Dorgomsiisee Hojjachiisuu Barbaada

BARRIISAA(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Beeksisa Caalbaasii Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Meettaa bara

ላቦራቶሪ ኪችን ካቢኔት ለማሰራት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Nov 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ ላቦራቶሪ ኪችን ካቢኔት ለማሰራት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶችን መሙላት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ የኮንበል ማዘጋጃ ቤት የደረቅ ቆሻሻ ጉድጓድ ግንባታ እና ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ ለፖሊስ ጽ/ቤት የቢሮ ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል