Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/edc6e0d5-e430-43ff-8f9f-ba8ff05dc404/open Reference Number: EMAA-NCB-NC-0008-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EMAA-NCB-NC-0011-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopian Maritime Authority:Lot 11 Procurement of Five Star Hotel Service in Addis Ababa

Reporter(Feb 11, 2026) Invitation to Bid Ref No: ERCS/GDS& SVC/0005/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites sealed bid from eligible, qualified bidders for the following items. S.N Description

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids for the Supply of Bacteriological Test Kits and a Consultancy Service for an End Line Evaluation and KAP Survey in Amhara, Oromia, Tigray, and Benishangul Gumuz Regions of Ethiopia.

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም፡– ሎት፡–1 የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ Worabe /SDG/CW/

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ የማይጠቀምበት የሚያገለግሉ እና የማያገለግሉ ጀኔረተሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች

የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ የማይጠቀምበት የሚያገለግሉ እና የማያገለግሉ ጀኔረተሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር ጽህፈት ቤት የካሜራ ግዥ ሞዴል 5D Mark IV Full Frame Digital Camera With EF 24-105 Mm F/4L is Ll USM Lens Kit Black ካሜራ የሆነውን መግዛት ስለምፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መስሪያ ቤት) ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር NCB WWC 08/2018 የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን  (ዋናው መ/ቤት)