Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 09, 2025) Read Carefully የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሸ እነ ዳንኤል አምበሉ አፈ ተከሳሽ እነ ዮሐንስ መስፍን መካከል ስላለው የአፈፃፀም

ሲድስ ኦፍ አፍሪካ ፋውንዴሽን ለሦስት ዓመት እንደ እ.ኤ. አ .ከ January,2025 – December,2027 ድረስ ያለውን አጠቃላይ የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተሮችን ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ሲድስ ኦፍ አፍሪካ ፋውንዴሽን የውጪ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ

የቦታ ስፋት 150 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ኤሊያስ ሀሰን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መላኩ ጥላሁን መካከል

Melik Silte’s Farmers’ Cooperative Union Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Service for the Architectural and Engineering Design of 2B+G+12 Mixed Use Building Complex in its Premises in Worabe Town

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ብርሃኑ ሙለታ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ገነት ይማም መካከል ስላለው

ወላይታ ልማት ማህበር በወላይታ ዞን ምግብ ምርቶች ዋጋን ለማሻሻል አካባቢያዊ አሴት ሰንሰለቶች ላይ አጠቃላይ ጥናት ለማስደረግ የምክር አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ በውል ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Police University: ለከባድ እና ለቀላል ተሸከርካሪ የሚሆን ክሪክ2018/02

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d53aea8d-eaab-41bd-bb9d-9f460f53e85c/open Lot Information Procurement

Haramaya University: Purchase of D/t Stationery

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5ea5541d-d7fb-402e-a890-d3cf6f5ba944/open Lot Information Procurement