Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e7f5360d-fabd-4a9c-98d7-85c7854b6bd2/open  Invitation to Bid  Procurement of Car Maintenance (የከባድ መኪና የገራዥ አገልግሎት ግዥ) Procurement

Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance

Be’kur(Feb 09, 2026) ለመጀመሪያና ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1∙የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለአራተኛ ጊዜ፣ ሎት2∙የመኪና ጎማና መለዋወጫ

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታው ስፋት 632 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር እና የድልድይ ቤሪንግ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ፣ ፕላትኒየም፣ ጊርቦክስ፣ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ለ2018 ዓ.ም የሚያስፈልጉ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ አላቂ ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ለ2018 ዓ.ም የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ሎት

የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ ያሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ጀነሬተር እና ኬብሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ

መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንግሥት በስልጤ ዞን ለሚገኙ ወረዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2018 ዓ.ም በወራቤ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ወረዳ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

ወላይታ ልማት ማህበር እ.ኤ.አ. የ2025 በጀት ዓመት ዓመታዊ መጽሔት ሕትመት የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በውል ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ወልማ 05/2025 ወላይታ ልማት ማህበር / እ.ኤ.አ. የ2025 በጀት ዓመት

Ethiopian Federal Police: Purchase Requisition የተለያዩ የጥገና ዕቃዎች ግዥ77

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ae826c63-c0af-4ed5-82d1-39b3ebbfe629/open Lot Information Procurement

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ፣ ጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና ስፔር ፓርት እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል