Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2018  ዓ.ም በጀት አመት ቁጥር 002 /2018 አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒተር እና ጀኔሬተር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 008/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 3 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከታች የተዘረዘሩትን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Alert Comprhensive Specialized Hospital: Procurement of Transportation and Logistics Service

Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/541e048e-77c9-4d3f-b296-ac33bbe257ee/open Invitation to

Ethiopian Center for Development (DANIDA Project) Invites Sealed Bids for the Purchase of a Household Waste Crusher Machine, Garment Fabrics/apparel for Training, and Hotel Operation Training Materials.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለሚጠቀምባቸው የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 09, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ 02/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና

የቦታው ስፋት 178 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ህጻን ኪያኪ ብርሹ እና በፍ/ባለዕዳ እነ መካሻ ኃይሌ መካከል ስላለው

Ethiopian Agricultural Authority: Procurement of Laptop & Color Printer

Government (Apr 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/81c23796-9e3d-4337-9583-3a806bbf56c7/open 

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የፕላስቲክ ብርጭቆ (Plastic Glass Tumbler) አምራች ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሶሥት (3) አመት በሚቆይ የኮንትራት ስምምነት ለማሰራት ይፈልጋል

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የባህል አልባሳት እና የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የተሰማሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሰሜነህ አለነ እና የፍ/ባለዕዳ ስንታየሁ ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ንብረት በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት