Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣  አዳዲስ አልባሳት፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 039፣ 040፣ 041፣042፣043/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 03, 2026) Invitation to Re- Bid NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number Re-Bid AB/IT/12/2025/26 Awash Bank S.C. invites technically competent and commercially competitive proposals from bidders

Awash Bank S.C. Invites Bids for the Acquisition of an F5 Local Traffic Manager (LTM) Module License and Support Upgrade to F5 Premium Plus Support Subscription with Technical Training.

Addis Zemen (Apr 03, 2026) ማስተካከያ በ17/7/2018 ዓ.ም ገጽ 29 ላይ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የሲሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል ባወጣው ማስታወቂያ እስክራፕ ያደረገ ተሽከርካሪ ወይም ማሽነሪ እና ያገለገሉ ተሽከርካሪ ወይም ማሽነሪ

በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ለቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የት/ት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች አቅርቦት፣ እንዲሁም ለሰራተኛ የደንብ ልብስ አቅርቦት በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል የፅዳት አገልግሎት ግብዓት፣ የላውንደሪ ማሽን Air Compressor እና የላውንደሪ ማሽን ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/ 2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ብር ጌጣጌጥ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣየግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የተፈጩ ጠጠሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ማለትም ሀርድ ቶፕ ፒካፕ ሲንግል ጋቢና D4D ሂኖ መኪና አንቡላንስ መኪኖች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2019 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ባለ 2 ሜትር የ48 የኮንክሪት ቱቦዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2019 በጀት አመት የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ጌ/ወ/ፋ/ ግ/ጨ/መ/ቁ/01/2019 በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2019

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ የመስሪያ ቤቱ ተሽከርካሪዎችን ከህጋዊ ጋራዥ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ መሬት ቢሮ የመስሪያ ቤቱ ተሽከርካሪዎችን ከህጋዊ ጋራዥ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ