Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) Invitation Re-bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Supply and delivery of Modern Beehive

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of 3,768 Modern Beehives to Various Zones and Woredas in East Wellega and Jimma.

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አቃቂ መንግሥት የመጀ/ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አቃቂ መንግሥት

በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮድ እና የተለያዩ ዲስኮች በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– LP/OT/005/OKSF 1&3/2019 በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያና በስሩ ለሚገኙ 9ኙም ፖሊስ መምሪያዎች ለ2019 በጀት ዓመት የስራ መገልገያ የሚሆን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር L/K/S/C/P/D…/2019 ዓ.ም በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያና በስሩ ለሚገኙ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-10/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ CCTV CAMERA ግዥ እና ገጠማ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/006/2019 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ CCTV CAMERA ግዥ እና ገጠማ

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ለ24 (ሃያ አራቱም) ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የመኪና አልባሳት እና የመለስተኛ ተሽከርካሪ ዘይት ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2019 በጀት አመት ለመምሪያው የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖ/መምሪያ 001/2019 ዓ/ም አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2019 በጀት አመት ለመምሪያው የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች

የአ/ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በ2019 ዓም የውድድር ዘመን የስፖርት ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በ2019 ዓም የውድድር ዘመን የስፖርት ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ

የሣውላ ከተማ መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት: የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Oct 17, 2026) የ2019 ዓ/ም 1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የሣውላ ከተማ መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2019 ዓ/ም