Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Feb 09, 2026) ለመጀመሪያና ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1∙የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለአራተኛ ጊዜ፣ ሎት2∙የመኪና ጎማና መለዋወጫ
በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና ከ1147/2011 መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ግንባታዎች፤ ድጅታል የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ ጥሬ ዕቃዎችና ያለቀለት የጨርቅ ዉጤቶች እና የቢሮ ዕቃዎችና ቁሶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የባህር ዛፍ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የእንጦጦ ፓርክን በአገር በቀል እጽዋት መተካት ስለፈለገ በውስጡ የሚገኙ የባህር ዛፎችን በቁማቸው በመሸጥ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የእንጦጦ ፓርክን በአገር በቀል እጽዋት መተካት ስለፈለገ በውስጡ የሚገኙ የባህር ዛፎችን በቁማቸው መሸጥ ይፈልጋል
Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/146c1e39-70bf-4aea-8f87-8dc23f1fb505/open Reference Number: DBU-NCB-NC-0036-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: DBU-AWHSC-NCB-S-06-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Debre Birhan University: የፍሳሽ ቆሻሻ ማንሳት አገልግሎት ግዥl ለ3ኛ ጊዜ ( Re-bid)
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል
Yedebub Nigat(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት
Addis Ababa City Government Mayor Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Pump
Government(Dec 06, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cfe5df5f-189a-4214-b74a-0a2c382f0c40/open Invitation to
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ መድኃኒት እና የህክምና እቃዎች እንዲሁም የቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር ARHC 003/2018 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፊዝ 02 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Combining Compartment እና Lighting Preventer ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) የጨረታ ቁጥር DC/EM/179/2025 እና DCE/EM/180/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፊዝ 02 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ሲግሞ ሰጠማ እና በለጠ ጌራ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እንዲሁም ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገዲማ ዲስትሪክት ላይ የ“Grevillea Robusta” ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣየቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር OFWE/GU-08/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቀለም ቅብ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) ጨረታ ቁጥር DCE/SC/153/18 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ጊቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ
የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Dec 06, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ –ቁ 2 የቁሊቶ
Choomman Guduruu Health Office Now Invites All Contractors of Category General/building Contractors of GC-5/BC-4 & Above to Construct Nuubariyee Ifee CHP
Addis Zemen(Dec 06, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid 1. Choomman Guduruu Health Office now
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨታ ቁጥር 002/2018 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018