Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ዘውዱ ደሳለኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታዬ ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/182592
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት የአበባ ማጓጓዣ እና የተለያዩ ግብአቶችን ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ/ የአገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ
ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 14/06/2018 ዓ/ም
በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 11/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በ ኦክሽን ኢትዮጵያ (Auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ
የቦታው ስፋት 125 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 09, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ሃይሉ ቸርነት እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሁን ቸርነት መካከል ስላለው
የቦታ ስፋት 313 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ ግርማ ደመቀ እና በፍ/ባለዕዳ እነ እዮብ ደመቀ መካከል ስላለው
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የባሌ ጎባ ቀርንጫፍ መስሪያ ቤት የቢሮ እድሳት ሥራዎችን ለማሰራት አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን በማሟላት የሚሰሩ ደረጃቸው GC/BC-7 እና ከዚያ በላይ የሆነ የሕንፃ ሥራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢሎአ/004/2018 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የባሌ ጎባ
Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of the Different Equipment
Ethiopian Herald(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BIDS (BID NO.
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የከሚሴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የከሚሴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018
RailTel Corporation of India Ltd., Invites Expression of Interest from Reputed Global and Local Companies, Country Representatives, Associates and Partners to Strengthen Participation in International Competitive Bidding (ICB) and to Explore Business Opportunities Abroad
Ethiopian Herald(Dec 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation For Expression of Interest (EOI) for International Business Collaboration EOI No: RailTel/EOI/CO/MKTG/SB/2025-26/03dated 01-12-2025
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የከላላ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ