Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 21, 2026) የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ006/2018 በጀት ዓመት የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በምድብ የተገለጹ ዝርዝር የግዥ ፍላጎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ተጨራቾች በግልፅ
የአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የስፖርት ጅምናዝየም ዕቃዎች ግዥ ማስታወቂያ የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ባ/ቱ/ስፖርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ ባ/ቱ/ስ01/18 ለሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ የጅምናዝየም ስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የጅምናዝየም ስፖርት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government (Apr 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2c82eddc-989b-451d-b4bf-8ed6a5016d5f/open Invitation to Bid “Procurement of ICT Equipment” Procurement Reference No: ESS-NCB-G-0031-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Ethiopian Statistics Service: Procurement of ICT Equipment
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 49/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Federal Tax Appeal Commission: Procurement of Battery and Tyre
Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/99b053d2-5a16-4b08-a40b-f3ce9ebacf8b/open Lot Information
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም. የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ
የቤቱ ስፋት 46.03 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ እርመደው ጋሻው እና በፍ ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ኃ/ማርያም መካከል
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የጣውላ ምርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የጣውላ ምርት ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWE/XA07/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና
Federal Tax Appeal Commission: Procurement of Carpet (የቱርክ ወፍራም ተቆራጭ ሙሉ ክር የሆነ ምንጣፍ)
Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7a52825c-f87a-480b-a045-df6aa1c70616/open Lot Information
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ማሸነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና
450 ካ/ሜትር የሆነ መኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 12, 2026) ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ– ዳግማዊ አንተነህ አፈ/ተከሳሽ – እነ ወ/ሮ አስናቀች አባተ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር
የኦሮሚያ ልማት ማህበር እሁድ መጋቢት 27 ቀን 2018 ዓ/ም ባወጣው የቤት እድሳት የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) ማስተካከያ እሁድ መጋቢት 27 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አ/ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 የኦሮሚያ ልማት ማህበር
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች፤ ኤ4 ቁርጥራጭ ወረቀቶች እና መጽሔቶችን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 /2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች