Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b83f39ed-6fc9-44c9-a425-40de9d892460/open Reference Number: MoH-NCB-G-0022-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOH-NCB-G-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Health፡ Procurement of Desktop Computer

Addis Zemen (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3ጤና ጣቢያ ማስያዝ የሚገባቸው የጨረታ ማስከበሪያ ከዚህ ይመልከቱ ሎት 1 የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና እቃዎች ግዥ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) is Seeking a Qualified Service Provider to Supply 100 She Goats and 50 He Goats for Their ‘Integrated Livelihood Development Project, Continuation’.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 29/2018 በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች የሚየስፈልጉትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር ቋሚ እቃዎች እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ZOA from Relief to Recovery Seeks a Consultancy Firm to Conduct a Midterm Evaluation for the Project ‘Strengthening Tigray CSOs to Lead on Local Governance and Development’ in Tigray Region (Shire, Axum, Adwa, Adigrat, Hawzen, Machew, Mekle Hawelti and Kuha Sub City).

The Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Development and Inter Church Aid Commission (EOC-DICAC) Invites Registered Contractors of Category BC/GC Six and Above for Toilet Constructions and WWC Six and Above for Water Supply Constructions in Debrebirihan Zuria and Basona Werana Wereda, Amhara Region.

Hibret Bank Invites Bids for the Supply of Ballpoint Pens (blue, Black, and Red).

Reporter (Apr 01, 2026) INVITATION TO BID Bid No. HB/024/2026 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders

ASDEPO Invites Eligible Contractors to Submit Proposals for the Construction of 50M^3 Overhead Water Reservoirs in Nyangatom, South Ethiopia Region.

Reporter (Apr 01, 2026) Action for Social Development & Environmental Protection Organization (ASDEPO) Call for Interest Reference No: ASDEPO/CW/005/2026 Title:

አዲስ ባንክ አ.ማ የጭነት ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026)  ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011