Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Mar 29, 2026) የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የጨረታ ቁጥር 024/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (IT) እና የቴክኒክ ዕቃዎችና መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባለብት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ እወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታው
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና የመደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የደንብ ልብሶች፣ የስቴሽነሪ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የስፖርት ትጥቅ፣ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ እና ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01 በየካ ክ/ከተማ በወረዳ ዐ4 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር EEU/BRR/NC‐01/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት
በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት ተከማችተው የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ/ ግ/ጨ/012/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት ተከማችተው የሚገኙ
የተስፋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የ2019 ዓ.ም ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የተስፋ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ስር ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የእስቴሽነሪ እና የጽዳት እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና
የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ የ2019 በጀት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ የ2019 በጀት ዓመት የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች
በጋሞ ዞን የሠላምበር ከተማ አስ/ር ፋ/ፕል ዩኒት ህንፃ መሣሪያዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር እንዲሁም ጀነሬተር በግልጽ በጨረታ ማስታወቂያ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን የሠላምበር ከተማ አስ/ር ፋ/ፕል ዩኒት ለሴክተር መ/ቤቶች በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት