Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Apr 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎች ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተለመከቱትን ንብረቶች በተሻሻለው በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bbea9a6f-a4b8-426e-b83c-e2b0302de4be/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0126-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/S/001/2018/BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 73 2018፡74/2018 ፣75 /2018:76/2018 :77/2018 78/2018:79/2018 80/2018 እና 81/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥኑሥርዓት ባለመፈጸመ ምክንያት እና በህገ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa University፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/248ecc41-d99d-4c0d-8955-ef664889013e/open Lot Information
Alert Comprhensive Specialized Hospital: Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Aug 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3cc776ff-196a-4558-b68a-d8c8e630a71d/open Invitation to
Alert Comprhensive Specialized Hospital: Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Aug 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3cc776ff-196a-4558-b68a-d8c8e630a71d/open Invitation to
በደቡብ ኢትዮጵያ በወላይታ ዞን ጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ጽ/መሣሪያ እና ጽዳት ዕቃ ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር መደበኛ 1-2019 በደቡብ ኢትዮጵያ በወላይታ ዞን ጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስና
የኢፌዴሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት የፕላስቲክ ሳጥኖች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያያገለገሉ የምርጫ ማስፈጸሚያ የፕላስቲክ ሳጥኖችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NVP-1FBI/02/11/2018 የኢፌዴሪ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም ለወረዳ ለተለያዩ ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ የግንባታ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ለሠራተኞች የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ለአንድ ዓመት 184,764 ሊትር ውል ገብቶ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ዋና መስሪያ ቤት (90 ኪ.ሜ ሙገር) እና ታጠቅ ቅርንጫፍ (10ኪ.ሜ) የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/2Re-05/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ለሠራተኞች
ሎያል ሴኩሪቲ አ.ማ. የጥበቃ ሰራተኞችና የጽዳት ሰራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለሎያል ሴኩሪቲ አ/ማ ለጥበቃ እና ለጽዳት ሰራተኞች አልባሳትና ጫማ ግዥ ሎያል ሴኩሪቲ አ.ማ
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል