Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b83f39ed-6fc9-44c9-a425-40de9d892460/open Reference Number: MoH-NCB-G-0022-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOH-NCB-G-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Health፡ Procurement of Desktop Computer

Addis Zemen (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3ጤና ጣቢያ ማስያዝ የሚገባቸው የጨረታ ማስከበሪያ ከዚህ ይመልከቱ ሎት 1 የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና እቃዎች ግዥ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራከሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፖርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Tourism Training Institute: Procurement of Tyre

Government (Apr 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b4db5f67-0e68-4f0b-97bb-c0845fb46bb7/open  Invitation to

Ministry of Revenue: MTO-1 Procurment Of የስፖርት ትጥቅ እና ዕቃዎች ግዥ

Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/20d4594a-143b-41fa-a9d6-a5724c2e4482/open

የቤ/ጉ/ክ/መ/ ግብርና ቢሮ ጨረታ መራዘሙን ለማስታወቅ የወጣ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 02, 2026) ጨረታ መራዘሙን ለማስታወቅ የወጣ ማስታወቂያ የቤ/ጉ/ክ/መ/ ግብርና ቢሮ በ2018 በጀት ዘመን በተለያዩ ወረዳዎች ማለትም በአሶሳ

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእግር ኳስ /ለስፖርት ሳይንስ ት/ት ክፍል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/57b8d326-b6b4-47d7-94ef-3beddc37be02/open Lot Information

Ministry of Water and Energy: Procurement of Lap Top Computer With Bag PR 06903

Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0048142e-040a-4ebb-851a-26a613f38ab9/open Lot Information

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ውሃ ጽ/ቤት አማካኝነት ሰፍራ ሹማ ቀበሌ ንጽህ መጠጥ ውሃ ታንከር ግንባታ እና የመሎ ኮዛ ልማት ማኅበር ቅ/ጽ/ቤት ሞዴል የማኅበረሰብ አቀፍ የመድኃንት መደበር ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply Install, Test and Commission Submersible Pump እና Supply and Fix Water Tankers ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/47/and /48,2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ፤

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ እስካቫተር (EXCAVATOR) ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 02, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ እስካቫተር (EXCAVATOR) ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ