Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች
የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በ11ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ የተለያዩ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የፅህፈት እና የፅዳት ማቴሪያል እቃዎች እና የተለያዩ የታካሚ ማገገሚያ ቀለብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በ11ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ ለ2018 በጀት
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መ/ቤት) ለፓምፕ ቴስት ስራ እና ለወርክ ሾፕ አገልግሎት የሚውሉ የዕቃ አቅርቦት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ጥሪ የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር NCB WWC/14/2018 የውኃ ሥራዎች
የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታጣፊ /ሲኒማ/ ወንበር ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመሰብሰቢያ
ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዴቨሎፕመንት (ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT) የማህበሩን አንድ/ ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ስዊስ አሶሴሽን ፎር ዴቨሎፕመንት (ETHIO SWISS ASSOCIATION FOR DEVELOPMENT)
WE-Action (Women Empowerment-Action) Invites Bids for the Procurement of Human Medications, Laboratory Reagents, Medical Supplies, and Medical Equipment.
Addis Zemen (May 04, 2026) INVITATION FOR BIDS(HORIZONT 3000) BID Reference: WE- Action/AA/0749/2026 Tender for procurement of Human Medications, Laboratory
Women Empowerment-Action (WE-Action) Invites Eligible Bidders to Participate in the Procurement of Laboratory Reagents, Medical Supplies, and Medical Equipment for Health Facilities from Certified Medical Supply Companies.
Addis Zemen (May 04, 2026) INVITATION FOR IDS (OXFAM) BID Reference: WE-Action/AA/0748/2026 Tender for procurement of Human Medications, Laboratory Reagent,
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የበቆሎ እህል ለሁለተኛ ጊዜ እንዲሁም ንጹህ የስንዴ እህል ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 009/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified Bidders for the Supply of 6 (Six) Units of Suv Plug-In Hybrid Electric Vehicles (PHEV).
Addis Zemen (May 04, 2026) INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. Re-LP/OT/21/SIG/2018 1.Ethiopian Sugar Industry Group invites
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 20/18 በሲዳማ ብ/ክ/መ/ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የሀዋሳ ዳልጋ ከብት አባላዘር ማምረቻ፣