Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች
የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ስር የሚገኘውን የሀይቅ ክሬሸር ከነበረበት ቦታ ነቅሎ ወደ አዲስ ቦታ ማስተካከል ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግሩን31/127/ 2018 ዓ.ም በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በወሎ ገጠር
ሂኮ ሆራ ቻሪቴብል ኦርጋናይዜሽን /Hiko Hora Charitable Organization/ የ2025 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሂሳብ እንቅስቃሴ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሂኮ ሆራ ቻሪቴብል ኦርጋናይዜሽን /Hiko Hora Charitable Organization/ በፌዴራል የሲቪል ማኅበረሰብ
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 33/2018 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ትናንሽ
SOS Sahel Ethiopia – Rebuilding Lives Abe Dongoro Items Here in Invited Eligible Bidders for Supply and Delivery of Different Materials for the Affected Population
Reporter (May 06, 2026) INVITATION TO BID Invitation Number (NCB) SOS Sahel Ethiopia – Rebuilding lives abe dongoro items here
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ CCTV CAMERA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/017/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ CCTV CAMERA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ambo University፡ Procurement of External Hard Disk Drive
Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/00afabf7-10e8-400f-b91e-aeeee00297c0/open Lot Information
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Cimetidine – 200mg/ml in 2ml – Injection of 10 and Timolol Maleate 0.5-eye-drop of 5ml /CE
Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d5b2e9aa-297f-4673-862e-0a787a7c0d4d/open Lot Information
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Spare Parts
Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d49aeeac-1b42-477b-b0ca-90c6b8f3b57c/open Lot Information
Ministry of Innovation and Technology፡ Procurement Of Laptop Computer
Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/48f92a69-2de8-438a-ae21-fb6ecada130c/open Lot Information