Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በቡሬ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 136

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 136 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስርጉት ምናሴ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ካሳሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 189536 በ9/10/2015

በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 031 ፣ 032 ፣ 033 ፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም

የዋናው ቤት ስፋቱ 199.74 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1ኛ ዙር ግልፅ ጥቅል ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፀ

የሀላባ ዞን የአቶት ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሣይክል፣ የኤሌትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀላባ ዞን የአቶት ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ የቢሮ ፅዳት እቃዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ ኮምፒተሮች ፎቶኮፒ ቀለሞች ፣ ፕሪንተሮች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣ የቢሮ ወንበሮች ፣ የቢሮ ጠረጴዛ ፣ የፋይል ካቢኔት ሸልፍ ፣ የመኪና ዕቃዎች ፣ የህዝብ እና የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ትራንስፖርት ፣ ድንኳን ፣ የተለያዩ ጥገናዎች ፣ መስተንግዶ እና የመሳሰሉትን መግዛት ይፈልጋል

Chemical Industry Corporation Awash Melkasa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites All Eligible, Resourceful, and Competitive Bidders to Supply Different Materials

INVITATION TO BID INTERNATIONAL TENDER NO. CIC-AMCF 001/2024 Chemical Industry Corporation Awash Melkasa Chemical Factory (CIC-AMCF) Invites all Eligible, resourceful,

በአርሲ ዞን የአሚኛ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ ፣ የጨርቃ ጨርቅ አልባሳት እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን ፣ የጽዳት እቃዎችን ፣ ፈርኒቸር ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችን ፣ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና የሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጤና መድን አገልግሎት የቢሮ ማስታወቂያ ፖስተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የቢሮ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፖስተር Advert 2017 Lot Information Procurement Reference Number: EHIA-NCB-G-0021-2016-PUR Object of Procurement: የቢሮ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፖስተር

የሮቤ መምህራን ኮሌጅ በሮቤ ከተማ ሮቤ መምህራን ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉትን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የቤት ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር KBR.1/2017 የሮቤ መምህራን ኮሌጅ በሮቤ ከተማ ሮቤ መምህራን ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉትን ለንግድ

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Parts

Invitation to Bid Federal TVTI 20/2016 Procurement of Car Spare Parts Procurement Reference No: FTVETI-NCB-G-0046-2016-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚሆን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚሆን የጽህፈት መሳሪያዎችን ኤሌክትሮኒክስ