Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ
አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የማምረቻ እና የመሸጫ ሼድ ሥራ የሄልቬታስ–አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሎት 01 በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና
የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኪና እና የቤት ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ፋሲካ በሀይሉ እና የፍ/ባለዕዳ አምደ ገ/መስቀል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ፀደቀ ገ/ማሪያም እና የፍ/ባለዕዳ አቶ መስፍን ገ/ማሪያም መካከል ስላለው
የቡራዩ መካነ እየሱስ ቤተክርስትያን ማምለክያ አደራሽ የውስጥ የጣውላ ኮርኒስ እና የከፊል ግድግዳ ሽፋን (cladding) ለማሠራት በዘርፉ በተሰማሩ ባለሙያ ወይም ድርጅት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 14, 2026) የጣውላ ኮርኒስ እና ተያያዥ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የቡራዩ መካነ እየሱስ ቤተክርስትያን ማምለክያ አደራሽ የውስጥ የጣውላ
የኮንደሚንየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሂሩት ተስፋዬ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሀብታሙ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
Arbaminch University፡ Procurement of Construction Materials
Government (Jul 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/833b143e-a95f-4b11-bd1e-374fe3c6d3c4/open Lot Information
Arbaminch University፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Jul 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ecc74386-b35f-4b32-89db-651be210ba7e/open Lot Information
Arbaminch University፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Jul 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/02d01504-a2e5-4473-aecb-1b60a4908941/open Lot Information
ጉሌ ውሃና ኮንስትራክሽን ድርጅት ንብረትነታቸው የድርጅቱ የሆኑ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 14, 2026) የጨረታ ቁጥር ጉ.ዉ.ኮ.ድ 29/09/2018 ጉሌ ውሃን ኮንስትራክሽን ድርጅት ንብረትነታቸው የድርጅቱ የሆኑተ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና
Dire Dawa University: Procurement of Electric Cables and Boards
Government (Jul 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/dec7e6b5-f686-4e23-baf8-10573c4d0337/open