Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 21, 2026) ለ2ኛ ጊዜ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል 2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ የሚውሉ 1ኛ የታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት 2ኛ ሰራተኛ ክበብ (ካፌ)
በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል 2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ የሚውሉ የታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት እንዲሁም የሰራተኛ ክበብ (ካፌ) አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ወ/ሮ ፍቅርተ ሁንዴ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ በቀለች ሁንዴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/81634
የቦታው ስፋት በፕሮፖርሽን 146 ካ/ሜ የመንገድ ጥናት 54 ካ/ሜ የሚነካው የቤቱ ስፋት 75 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር –2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jul 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ /ሲቤምአ/ብ/ግ/ጨ/04/2018 ዓ/ም በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ
በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፌዴራል የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የጽዳት እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1147abd9-291b-4564-99aa-d14ef7058864/open Lot Information Procurement
Oromia Education Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Equipment or Material for Different Car
Government(Feb 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/a2b0cf65-f2f7-4442-afe4-70c8d1981dc8/open Invitation for Bid
Oromia Science And Technology Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cleaning Service
Government(Feb 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/9019a266-0d7e-489e-bfc6-470655c4cf75/open Invitation for Bid
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ የነዳጅ ታንከሮች እና የእርሻ መሳሪያዎች መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) ያገለገሉ ከባድ ተሸከርካሪዎች ፣ የነዳጅ ታንከሮች እና የእርሻ መሳሪያዎችሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MBG/PMHD/008/2018 ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልዕ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ
Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Bids for the Procurement of 30 DORS 1250 Advanced FCY Detecting Machines and 20 DORS Advanced FCY Counting & Detecting Machines
Reporter(Feb 15, 2026) Fortune(Feb 15, 2026) Invitation for National Competitive Bid Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and qualified
CARE Ethiopia Invites Bids for the Procurement of 3,198 Goats (1,599 Male for Fattening and 1,599 Female for Reproduction) with Transportation to Each Kebele and Feeding During a 10-21 Day Quarantine Period.
Reporter(Feb 15, 2026) BID INVITATION FOR THE PROCUREMENT OF 3,198 GOATS (1,599 MALE FOR FATTENING AND 1,599 FEMALE GOATS FOR
DKT Ethiopia Invites Qualified Logistics Providers to Bid for National Distribution Operations, Involving Stock Transfers from Addis Ababa to Regional Distribution Centers Under DAP Incoterms.
Reporter(Feb 15, 2026) INVITATION TO BID FOR THIRD-PARTY LOGISTICS (3PL) SERVICES Ref. No: LPR/DKT/010/26 DKT Ethiopia invites all eligible and