Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 30, 2026) INVITATION TO RE-BID Bid Reference No:- ERCS/GDS/SVC/0064/26 The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply of

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply of Different Services.

Addis Zemen (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ /ግ/ጨ/ቁጥር 03/2019 የካፋ ዞን ፋይናንስና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾች

የካፋ ዞን ፋይናንስና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com (Sep 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የዳልጋ ከብት ቆዳ፣ የበጎች እና ፍየሎች እርጥብ ሌጦ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥቅምት 01 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥቅምት 01 ቀን 2019 ዓ.ም. እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኘውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኘው እርጥብ ሌጦ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government (Sep 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3f21c75c-6e44-48a7-baf6-f6088477eb0e/open Reference Number: EDS-NCB-NC-0001-2019-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EDS-NCB-07-2019 Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Diaspora Service: Procurement of Cultural Hotel Service For 2019 E.C In Addis Ababa

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግሥት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ ለቪዲኦ ኮንፈረንስ ክፍል (VCroom) የሚሆኑ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግሥት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ ለቪዲኦ ኮንፈረንስ ክፍል (VCroom) የሚሆኑ

የአዲስ አቦባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ቸ/ቁ 19/2018 የአዲስ አቦባ ከተማ አስተዳደደር

የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የመኪና አይነቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች (ላፕቶፕ፣ ዴስክቶፐ፣ ፕሪንተር፣ እስካነር፣ ቴሌቪዥን፣ ፍሪጅ፣ ሞንታርቦ፣ ኤሲ፣ ሚስማሮች፣ ብረቶች እና ሌሎችም ተዛማጅ ዕቃዎች) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የደ/ኢት/ከ/መ/ው/ኢን/ቢሮ ግ/ን/አስ/ዳይሬከቶሬት ለ2018 በጀት ዓመት የቢሮ ንብረት ለሆኑ መኪናዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ ቁጥር ያላቸው የመኪና ጎማዎችን ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎችን እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ-ቁ2 የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን፤ የቢሮ ፈርኒቸር የፅህፈት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን የተለያዩ ስራዎችና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎችና እቃዎችን

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስፋቱ 200 ካሬ ሜትር ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታሪኩ ጋሹ እና በፍ/ባለ እዳ አዝመራው አንዷለም መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ

የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳዳር ገንዘብ ጽ/ቤት ጠረጴዛ እና ወንበር ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳዳር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ