Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በቡሬ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 136
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 136 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስርጉት ምናሴ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ካሳሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 189536 በ9/10/2015
በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 031 ፣ 032 ፣ 033 ፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም
የዋናው ቤት ስፋቱ 199.74 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት ጽህፈት ቤት ስር የሚገኘው የኦክስፋም ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤትና የአዲስ ፍሬ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት
የኮንዶሚኒየም ቤት እና የተለያዩ አልባሳት (ሙሉ ልብስ፣ ሸሚዝ፣ ካራባት፣ ሱሪዎች እና ብትን ጨርቅ) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ኢተርናሽናል ባንክ እና የፍ ባለዕዳ እነ ዘካሪያስ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ
የቦታው ስፋት 196 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ገብሩ ጅማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የልደታ የኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚሆኑ የሥልጠና ግብዓቶች፣ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች እና አገልግሎት ሥራ ከሕጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመለያ ቁጥር 02/2018 የልደታ የኑፋከቸሪንግ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚሆኑ ከዚህ በታች
The Information Technology Park Corporation (ITPC) Invites Bids for Consultancy Services for an Environmental and Social Impact Assessment (ESIA) for the Ethiopian IT Park.
Addis Zemen(Feb 13, 2026) Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement Title:-Procurement
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የካፌ አገልግሎት፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 5/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ
ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት
በማከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ ኤሌክትሮኒክሶች እና የሚልሻ ደንብ ልብሶች እና የምክር ቤት አዳራሽ መጋረጃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በማከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጠቅላላ ሆስፒታል የመድኃኒት እና ልዩ ልዩ የላብራቶሪ ኤጀንቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጠቅላላ ሆስፒታል ግዥ/009/2018 ዓ.ም የፌዴራል ማረሚያ ቤት