Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያበሀራጅ ጨረታ ቁጥር 01/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አየሉ ደምሴ እና የፍ/ባለዕዳ ሀይሉ ጎንፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/12173 በ12/03/2108ዓ/ም በሰጠው ውሳኔ እና
የቦታው ስፋት 219 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ የሮምነሽ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሸናፊ ጉጃ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.85630 በ11/08/2014ዓ.ም እና
ድጋሚ የወጣ የቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 03/2018/19 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate) plastic
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Culture & Sport፡ Procurement of ICT Equipment
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3d460a7f-e559-4fc1-a843-13bca681c750/open Lot Information
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ዘመናዊ ካሜራ ከነ ሙሉ አክሰሰሪዎቹ ወይም ማቴሪያሉ “Canon EOS R5” ካሜራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የስቴሽነሪ እና ፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የስቴሽነሪ እና ፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ እስቴሽነሪ ዕቃዎች፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት የመኪና እስክራፕ እና ሌሎች ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፡ መሸጥ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/01/2019ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት
የቤቱ ስፋት 219.4 1ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ የኔነሽ ፈቀደ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ምስራቅ ፈቀደ መካከል ስላለው የፍርድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአቬሽን ደህንነት ዋና መምሪያ ሰራተኞች የሚሆን የቆዳ ቀበቶ አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የቆዳ ቀበቶ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T636 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአቬሽን ደህንነት ዋና መምሪያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ የሰጠው
ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር