Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ

በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት: የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኬኛ ቢቨሬጅስ አ.ማ. የምርቶች አከፋፋይነት ፍላጎት መግለጫ ጥሪ

Reporter (Oct 11, 2026) ኬኛ ቢቨሬጅስ አ.ማ.የምርቶች አከፋፋይነት ፍላጎት መግለጫ ጥሪ 1.መግቢያ ከ5,000 በላይ የሆኑ የአክሲዮን ባለቤቶች በሚያዝያ 2009 ዓ.ም.

አዲስ ኮንቲኔንታል ኢንተርፕረነርስ ኃ.የግ.ማኅበር የመስክ መኪኖችን የሚከራይ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል

Reporter (Oct 11, 2026) አዲስ ኮንቲኔንታል ኢንተርፕረነርስ ኃ.የግ.ማኅበርየመኪና ኪራይ ጨረታ ድርጅታችን የመስክ መኪኖችን የሚከራይ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/038/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች

ዲኬቲ ኢትዮጵያ ለድርጅቱ የመጋዘን አገልግሎት የሚውል አንድ (01) ሪች ትራክ (Reach Truck) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Oct 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ዲኬቲ ኢትዮጵያ (ድንቅ ክስተት ለጤና) የተባለ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ማህበራዊ ግብይትን በመከተል የቤተሰብ

EthSwitch Share Company, Which is the Owner and Operator of the National E-payment Switch of Ethiopia, Invites this Bid for Interested and Eligible Bidders for the Procurement of FortiGate License Renewal & EDR License Capacity Expansion.

Education Development Trust (EDT) Ethiopia Invites Sealed Bids for the Shipment and Delivery of Items to 174 Schools in Oromia and 64 Schools in Central Ethiopia as Part of the Leaders in Teaching (LITE) Program.

Rammis Bank Invites Potential Bidders for the Supply of Various Vehicles, Including One Diesel Double Cab Pickup, One Plug-in Hybrid Electric Pickup, One BYD E2 (2025 Model), and One Toyota HiAce Passenger Van (2024 Model).

Abay Bank Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders to Participate on the Bid for the Supply of Different Items and Works.

Reporter (Oct 11, 2026) Invitation to Bid National Competitive Bidding (NCB) Tender Ref. No: AB/PPM/05/10/2026-27 (1) Abay bank would like

Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invites Bids for the Supply of 1,083 Pieces of 3-litre Sunflower Oil Containers to Support Food Security and Food Assistance Activities in Enderta Woreda, South Eastern Zone, Tigray Region.