Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ እና ለገቢ ማስገኛ እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ህንፃዎችን ማለትም አዲስ አበባ (የቦሌ ባለ አራት ወለል ህንፃ እና አራት ኪሎ ባለ አራት ወለል ህንፃ)፣ ባሕር ዳር ባለ አራት ወለል ህንፃ፣ ደሴ ባለአራት ወለል ህንፃ፣ ደብረ ብርሃን ባለ አራት ወለል ህንፃ እና ጎንደር ባለ አንድ ወለል ህንፃ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር As Built Design እና የህንፃ ግምታዊ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 06, 2026)  የተያዙና  የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ  የተለያዩ ንብረቶችን የተሸከርካሪ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 003/2018  የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች ሎት 1፡-ግማሽ ሊትር የታሸገ ንፁህ ውኃ፤

የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ግማሽ ሊትር የታሸገ ውኃ እና የተለያዩ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 816 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ መኑር በደዊ (3 ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ እነ አብዱረዛቅ ሱልጣን (2

በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ሁላ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል 2019 በጀት ዓመት ለሁላ ወረዳ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያ፣ ለሀገረ ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት በሰቻ 01 ቀበሌና ሽቆ 01 ቀበሌያት አጠቃላይ 555.5ሜትር በጌጠኛ ድንጋይ (ኮብልስቶን መንገድ እና በእነዚሁ ቀበሌያት በከተማው የተለያዩ ቦታዎች አጠቃላይ 659 ሜትር የመንገድ ዳር ጎርፍ ማስወገጃ ቦይ (ዲች) በተለያዩ ሎቶች ከፋፍሎ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራትና ለመግዛት ይፈልጋል

የጉለሌ ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 22 ላይ በወጣው የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም. የአንደኛ ዙር ዕቃ ግዥ ላይ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብትሙሪድ ነክር እና የፍ/ባለዕዳያሲን አብደላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሥልጠና ማዕከል ለ2019 ዓ.ም. አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች ግዥ መግዛት ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የካራ ጋቢሳ ቅድመ መደበኛ የመጀመረያ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የካራ ጋቢሳ ቀድመ መደበኛ

የተሽከርካሪዎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሂሩት ዮሀንስ (2 ሰዎች ) እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት