Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Apr 06, 2026) ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቀስ በትምህርት፣ በጤና እና በስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ
የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ እና ለገቢ ማስገኛ እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ህንፃዎችን ማለትም አዲስ አበባ (የቦሌ ባለ አራት ወለል ህንፃ እና አራት ኪሎ ባለ አራት ወለል ህንፃ)፣ ባሕር ዳር ባለ አራት ወለል ህንፃ፣ ደሴ ባለአራት ወለል ህንፃ፣ ደብረ ብርሃን ባለ አራት ወለል ህንፃ እና ጎንደር ባለ አንድ ወለል ህንፃ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር As Built Design እና የህንፃ ግምታዊ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሸከርካሪ
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 003/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች ሎት 1፡-ግማሽ ሊትር የታሸገ ንፁህ ውኃ፤
የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ግማሽ ሊትር የታሸገ ውኃ እና የተለያዩ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኦሞ ዞን የቀይ አፈር ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አግልግሎት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በቁጥር 24 ለመኖሪያ አገልግሎት በቁጥር 5 ለንግድ እና ለኢንቨስትመንት ሚውሉ በድምሩ 29 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Mar 28, 2026) መደበኛ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኦሞ ዞን የቀይ አፈር ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አግልግሎት ጽ/ቤት
Ministry of Water and Energy Would Like to Notify Amendment on Contract Title and RFB Reference Number
Ethiopian Herald (Mar 28, 2026) Amendment to the Previously Announced Bid SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE Request for Bids for Procurement of
Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement for Pig CEO (አሳማ )
Government (Mar 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a413dc4b-ed0e-4fa1-9c29-9e1aef11e819/open Invitation to
ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ. የተለያዩ ይዞታዎች ባሉበት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 28, 2026) ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነትመሰረት ከዚህ
የነጌሌ ቦረና መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሆን የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 28, 2026) የሠራተኞች ሰርቪስ መኪና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በኢፌዴሪ የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ስር የሚገኘው የነጌሌ ቦረና መድኃኒት
የኢትዮጵያ ነጋዴ ሴቶች ማህበር የማኅበሩን የ2017/2018 ዓ.ም የሂሳብ ሥራ በህጋዊ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Lessan (Mar 28, 2026) የኢትዮጵያ ነጋዴ ሴቶች ማህበር የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ነጋዴ ሴቶች ማህበር ማኅበሩን የ2017/2018 ዓ.ም የሂሳብ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: ለተማሪዎች ምረቃ አዓል የቪድዪ እና የካሜራ እንዲሁም ቀጥታ ስርጭት አገልግሎት ግዥ በድጋሜ የወጣ ጨረታ
Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4147af6b-d6d8-47ca-99fe-7837954d9f8f/open Lot Information
Wolaita Sodo University: ሎት-182 ለተለያዩ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትርክ ዕቃዎች ግዥ
Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7f74365e-1c0f-4cf0-8074-41640e7fe84d/open Lot Information
Ministry of Defense: Procurement of Stationary Materials and Items/EDU
Government (Mar 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/560109fe-1e79-4b38-a4e1-de8c6a971cc9/open Lot Information