Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን
የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ
የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች
የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Federal Prisoners Commission: Procurement of Sport Materials
Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/874513a4-7427-43c8-8385-3a7876749267/open Reference
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለኮርፖሬሽኑ ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከ/ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 01, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ ከሳሽ አቶ ዳንኤል አስማማው አስረስ እና አፈ ተከሳሽ አቶ አቢዮት ዘለቀ አጉማስ
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ይንገስ ጌታሁን
የደንበጫ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደንበጫ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማዉ ዉስጥ ለሚገኙ ባለ በጀት መ/ቤቶች የ2018 በጀት ዓመት
የጣቁሳ ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጣቁሳ ወረዳ ፍርድ
በአብክመ የአማራ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለተቋሙ አገልግሎት የሚዉሉ ልዩ ልዩ አቅርቦቶችን ማለትም ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወወቂያ በአብክመ የአማራ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለተቋማችን አገልግሎት የሚዉሉ ልዩ ልዩ አቅርቦቶችን ማለትም ሎት
የአዲስ ቅዳም ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። መደበኛ የከተማ ቦታ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
African Leadership Excellence Academy: Procurement of Uniform
Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/201724f2-3bd1-4ff0-b13b-93365879554d/open Reference