Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል ፡፡ ሎት፡- የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች ሎት 2. የፅዳት

የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የአርት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ለአራተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡  ስለሆነም

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NREU/NCB/5/2018 በድጋሚ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች አሮጌ ጎማዎች ባዶ በርሜሎች እና የነዳጅ ታንከር ባሉበት ሁኔታ እና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ባዶ በርሜሎች እና የነዳጅ ታንከር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government(Feb 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8ef1c0aa-de28-416c-bd70-359614be1e15/open Reference Number: MOD-NCB-G-0680-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MODDEMD/NCB/G/ssw —- 37/2018 Procurement Information Procurement

Ministry of Defense: Procurement of Structural Steel Work (Shade) Materials for Janmeda Museum (DEMD)

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Kerosene

Government(Dec 09, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/efd8fa9d-4981-44a5-a794-2bb5ade6bfd4/open Lot Information

National Rehabilitation Commission:ደረጃውን የጠበቀ የወንበር ልብሰ (Hot Protection)

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/54dbab56-1a1b-49d6-9f2e-dd6e270f6709/open Lot Information Procurement

Houses of Peoples Representative:procurement of Table Napkin Sanita or Equivalent by 200pc

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/649b7404-627e-47f4-a312-fe995bd8fb79/open Lot Information Procurement

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ

በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና የውሀ ቱቦዎችን በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቁርጥራጭ ብረታ

በልደታ ከፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሴኪዩሪቲ ካሜራ ከነሙሉ ዝርጋታውና ቋሚ የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የደንብ ልብስ አወዳድሮ ግዥ አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ሌሎች መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአሽ/ተሸ/ፈ/ቁ//ባለስልጣን አቃቂ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህትመት እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአብክመ ጤና ቢሮ ለ2018 በጀት አመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ጌጣጌጥ እና የህክምና መሳሪያ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 08, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ጤና ቢሮ ለ2018 በጀት አመት ለቢሮው