Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5835b0a9-66e5-4ee4-86f6-79cefb2c85bd/open  Invitation to Bid  WOREDA 06 LIVE STOCK MARKET CENTER CONSTRUCTION WORK Procurement Reference

Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Woreda 06 Live Stock Market Center Construction Work

Government(Feb 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e93fb511-ce27-40b4-81dd-ad4e12aa6ff3/open  Invitation to Bid የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: LK-NCB-G-0170-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: Open

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት: የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

2merkato.com (Mar 05, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የንብ ቀፎ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ  ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ የጋጣ ንብ ማንባት ስራ

ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ የጋጣ ንብ ማንባት ስራ አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 2,000 (ሁለት ሺ) ኬንያ ቶፕ ባር ሞዴል የንብ ቀፎ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2d3d361d-91d4-4ed7-a79e-ac2859e0aed2/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0317-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 400 ለ2ኛ

Prime Minister Office: ሎት 400 ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የእምነበረድ ቺኘስ ለአትክልት ቦታ የሚሆን መጠኑ ትናንሹ 100 ኩንታል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጂኤስ የቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር ለህንፃ ግንባታ የሚውሉ ሁሉንም የግንባታ ሥራ ግብዓቶችን በጥቅልም ሆነ እንደዘርፋቸው በብዛት ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢ ድርጅቶችን መመዝገብ ይፈልጋል

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/015/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው

ሲንቄ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/014/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን

Zemen Bank S.C Invites Bids for Three Separate Procurements: Offsite Data Backup Site Enhancement (Ref. No. ZB/03/26), Vehicle Diagnostic Devices (Ref. No. ZB/04/26), and Supply & Installation of Anti-Burglary Alarm Systems (Ref. No. ZB/05/26).

ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኝ ለዋና መስሪያ ቤት ቢሮ አግልግሎት የሚውል G+4 እና ከዚያ በላይ የሆነ የተጠናቀቀ ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+3 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው)

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለ2025/26 በጀት ዓመት የሠራተኞች የደንብ ልብስ ሕጋዊ እና በሙያው በቂ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሰራተኛ ደንብ ልብስ (ሸሚዝ) ግዥ ግልጽጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 12/25/26 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለ2025/26 በጀት ዓመት የሠራተኞች

ራሚስ ባንክ አ.ማ ከዚህ ቀደም ጥር 03 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ጨረታ ላይ የሚካሄድበት ቦታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ቦታ ማስተካከያ ከዚህ ቀደም ጥር 03 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 31፣ ቁጥር 2682፣ ገጽ

ብርሃን ባንክ አ.ማ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የተተኩ አስራ ዘጠኝ አውቶሞቢል ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ/መ-08/18 ብርሃን ባንክ አ.ማ ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎችን በኤሌክትሪክ  ተሽከርከሪዎች የተመካት