Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MC MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት ከዚህ በታች የተገለፀውን የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ ሎት አንድ የግንባታ ማቴሪያል

በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የገደብ አርሲ ወሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የገደብ አርሲ ወሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት

Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW PLC) Invites Bids for the Supply of Different Items

Ethiopian Herald (May 17, 2026) INVITATION FOR BID Re-GIW-18-2025/2026, 4th RE-GIW-31-2025/2026, 4th RE-GIW-32-2025/2026, GIW-42-2025/2026 and GIW-43-2025/2026 Ethiopian Construction Works Corporation

Mothers and Children Rights Organisation (MCRO): Notification of Second Amendment Tender Dossier for MCRO BLOOM Procurement Under GEAPP and EWAS

2merkato.com (May 18, 2026) Second Amendment Tender dossier for MCRO BLOOM procurement under GEAPP and EWAS   Invitation to Bid

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ምንዳዬ ገብሩ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ደሞዜ ገብሩ መካከል ስላለው የፍርድ

United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medicine Dispensing Bag

Fortune (May 17, 2026) United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) This notice is

በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎቶች የማስታወቂያ(የፕሮሞሽን ዕቃዎች)፤ የኤሌክትሪካል ወርክ ሾፕ መካኒካል ወርክ ሾፕ ዕቃዎች፤ ለካፌ አገልግሎት የሚውሉ ወንበሮች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The World Food Programme (WFP) Ethiopia Country Office is Seeking Expressions of Interest (EOI) from Qualified Vehicle Leasing Service Providers for Registration and Future Engagement.

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የተለያዩ የመኪና እቃዎች ግዥ ባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/979ddcdd-6782-412b-8e21-89ca1bf08c3f/open Lot Information

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሜ የወጣ የኢንተርናሽናል ሆተል መስተንግዶ ክራይ አገልግሎት ግዥ በአዲስ አበባ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/00363be1-e652-4031-bdb0-3386b6239fe6/open Lot Information