Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018 2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/110/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ ገንዘብ የአይናማ ተማሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለአይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptaion)፣ ወደ ብሬል የመቀየር፣ የማሳተም እና አጓጉዞ በክልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረክብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) RE-INVITATION TO BIDDERSTENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03329 Ethiopian Shipping and Logistics. Kality Trucking Branch Office, invites interested and eligible bidders for the purchase of Spare Parts

Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Bids for the Purchase of Spare Parts (Brackets and Rubber Pad Assembly/Leaf Spring Pad) for SITRAK Vehicles.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሴና ኮንስራክሽን ኃ/የተ/ የግ/ማህበር መካከል ስላለው

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የወታደሮች ከስክስ ቆዳ ጫማ ከ40 ቁጥር እስከ 43 ቁጥር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

United Nations Children’s Fund (UNICEF) Seeks the Procurement of Hospital Beds, Mattresses, Bed Sheets, and Pillows with Cases

2merkato.com(Jan 02, 2026) INVITATION TO BIDLITB-2026-9202047 02 January 2026 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to purchase Procurement of Hospital bed

United Nations Children’s Fund (UNICEF) Seeks the Procurement of Benches, Chairs, Tables, and Shelves or Cabinets

2merkato.com(Jan 02, 2026) INVITATION TO BIDLITB-2026-9202050 02 January 2026 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to purchase Procurement of Bench, Chair

United Nations Children’s Fund (UNICEF) Seeks the Procurement of TV Set

2merkato.com(Jan 02, 2026) INVITATION TO BIDLITB-2026-9202053 02 January 2026 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to purchase Procurement of TV set