Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/022/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) INVITATION TO RE-BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING BID REFERENCE No. WB/SCM/009/26 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from Eligible bidders for the purchase of Supply, Installation Testing and

Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Purchase of Supply, Installation Testing and Commissioning Fixed Asset Tag Printer

Be’kur(Mar 02, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናነስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald(Mar 04, 2026) Invitation to Re-bid National Competitive Bid/NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute /ATI/ IFB Title: Pullets & Day old chicken IFB

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply of 60,000 Pullets (Lot I) and 22,500 Day Old Chickens (Lot II).

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የሕክምና ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ መሣሪያዎች፣ የማሽነሪ መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ ውጤቶች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት እየሩሳሌም ንጉሴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ከበቡሽ መለሰ (10 ሰዎች) መካከል

በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወ/04 አራብሳ ጤና ጣቢያ ቋሚ አላቂ ንብረት እና መድኃኒት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018  በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር በ10ኛ ዕዝ ግዥ ቡድን በበጀት ዓመቱ የቀላል የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን እና የወታደራዊ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ ለስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት የጀነሬተር ሙሉ ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d4fd4b1e-e852-459a-99e9-481b56ab00eb/open  Invitation to Bid 

The Oromia Mineral Development Authority (OMDA) Have Secured a Budget for the Procurement of “Geological, Geophysical & Geochemical Equipment’s for Geological Work”

መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ የገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች አገልግሎት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደረቅ ጭነት ማመሳስሻ ጨረታቁጥር 002/2018 ዓ/ም መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ የገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን