Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018 2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/110/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ ገንዘብ የአይናማ ተማሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለአይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptaion)፣ ወደ ብሬል የመቀየር፣ የማሳተም እና አጓጉዞ በክልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረክብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) RE-INVITATION TO BIDDERSTENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03329 Ethiopian Shipping and Logistics. Kality Trucking Branch Office, invites interested and eligible bidders for the purchase of Spare Parts

Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Bids for the Purchase of Spare Parts (Brackets and Rubber Pad Assembly/Leaf Spring Pad) for SITRAK Vehicles.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በድሬደዋ አስ/ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በድሬደዋ አስ/ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የተለያዩ መጠን ያላቸው የከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ዕ.ደ.ት.ድ ግዢ 009/18 የተለያዩ መጠን ያላቸው የከባድ ተሸከርካሪዎች ጎማዎች ግዥ ግልፅ ጨረታ

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የተለያዩ መጠን ያላቸው የከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ዕ.ደ.ት.ድ ግዢ 009/18 የተለያዩ መጠን ያላቸው የከባድ ተሸከርካሪዎች ጎማዎች ግዥ ግልፅ ጨረታ

Public Servants’ Social Security Administration (PSSSA) Now Invites Wax- Sealed Bids from Eligible Bidders for Maintenance Works at Yeka Branch Office.

Addis Zemen (Jun 12, 2026) INVITATION TO BID 1. Public Servants’ Social Security Administration (PSSSA) now invites wax- sealed bids

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አየሉ ደምሴ እና የፍ/ባለዕዳ ሀይሉ ጎንፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በምሥ/ሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የጽዳት ሰራተኛ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት እና የጥበቃ ሰራተኛ (Out Source) አድርጎ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥ/ሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ሆስፒታል በ2019 በጀት ኣመት የጽዳት ሰራተኛ፣

Ministry of Culture & Sport፡ Procurement of Spare Parts

Government (Jun 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e5bc10d3-607d-485f-b733-fd0461427568/open Lot Information

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሃዋሳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች (Spare Part) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jun 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e8942ee1-8c6c-4d07-9671-c61e7914898b/open Lot Information

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Uniforms

Government (Jun 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7347937b-7c68-4946-9f10-87c3b8294465/open Lot Information