Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለብሄራዊ አቮካዶ ልማት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 14 እና ባለ20 ሎት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 14 እና ባለ20፣ የተለያዩ የእርሻ መሳሪያ እና የጥቁር ጥላ መረብ ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) Invitation Re-bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Supply and delivery of Modern Beehive

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of 3,768 Modern Beehives to Various Zones and Woredas in East Wellega and Jimma.

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com (Apr 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 9/2018 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ

ሴንት-ጎቤን ዌበር ኢትዮጲያ (4) አይሱዙ መኪኖችን ከሹፌር ጋር በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

2merkato.com (Apr 21, 2026) የራሳቸው አይሱዙ/ኤፍኤስአር/ ላለው የትራንስፖርት ድርጅት ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ፡22042026-4 ቀን፡- 14/08/ 2018 ሴንት፡-ጎቤን

ሴንት-ጎቤን ዌበር ኢትዮጵያ ሁለት(2) አይሱዙ መኪኖችን ከሹፌር ጋር ወይም ያለ ሹፌር በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

2merkato.com (Apr 21, 2026) የአይሱዙ የጭነት መኪና ኪራይ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር:- 15032025-5 ቀን፡- 14/08/ 2018 ሴንት-ጎቤን ዌበር ኢትዮጵያ ሁለት (2) አይሱዙ መኪኖችን ከሹፌር ጋር ወይም ያለ ሹፌር በጨረታ አወዳድሮ መከራየት

Ministry of Industry: ዳይፐር 250 ባለ 4ቁጥርና 50ባለ 3ቁጥር 36 የሚይዝ እሽግ መሆን አለበት ግዥ 2018

Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/460af571-cd71-42ee-8912-40d116bc9e42/open Lot Information

National Intelligence and Security Service: የመኪና ቦዲ ማፅጃ እቃዎች##

Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/13538989-651c-4e2b-83cd-22c96018717a/open Lot Information

Ministry of Justice Procurement of የውሃ ፓምፕ

Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d881c14b-8833-49dd-b66e-9ab3e0333f34/open Lot Information

Ministry of Defense Procurement of Lamotrigen 50mg of 30

Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/162c655d-9c42-4552-9d9e-e2ee2c1d7296/open Lot Information

Ministry of Defense: PROCUREMENT OF ፖሊስተር ነጭ የገዋን ጨርቅ

Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/652c3627-f428-4e41-b940-b713bfee6d24/open Lot Information

Ethiopian Customs Commission FSR ተሽከርካሪ መለዋወጫ ግዥ 02

Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2479ed0d-94a4-42d8-9a3b-47e62841dcbd/open Lot Information