Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ28/08/2018 እና 01/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Jelly Addis Spare Parts

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0307a42a-ee62-45ac-b440-6375eb88d7e2/open Lot Information

የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የህንጻ መሳሪያዎች እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3e5abb6f-c65e-4d55-b235-77fc36dfc2d2/open Lot Information

የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የወለል ምንጣፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/115ab973-c2ab-45ea-8b9b-66a4e4a35e82/open Lot Information

National Intelligence and Security Service፡ Procurement of Konka 65inc TV Back Light

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d43de306-17ea-452c-b80a-a529153fc5a3/open Lot Information

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Laptop Computer

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d5899c3e-952a-4c19-aeb9-4fc98f9e8447/open Lot Information

Wolkite University: Procurement of Agricultural Martial

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a9a9c1b5-5868-48f1-9d5d-c0a0aaf1ead3/open Lot Information

The Development Bank of Ethiopia (DBE) is Looking for Technical Partners (specifically Electromechanical Service Providers) to Act as the “boots on the Ground” for Their Lease Financing Program.

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 05, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ 1. አድራሻ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም መስተዳደር ዞን የብቸና