Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡–

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የኮምቦልቻ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ሥራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Kombolcha and Bahir Dar Airports) በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የስፖርት ትጥቅ የወጣ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል ለ2018 ዓ.ም የስፖርት ትጥቆች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሰሜን ወሎ ዞን የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ቡድን ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶች መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Oct 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ ዞን የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ቡድን ለሴክተር

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ፋብሪክ ሲንግል ሀመር ከራሸር ስፔር ፓርት (Single Hammer Crusher Spare Parts) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/07/2019 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ፋብሪክ ሲንግል

Ministry of Defense፡ Procurement of Spare Parts

Government (Oct 19, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/45a9901e-1441-49bd-950f-dc47b75383d7/open Lot Information Procurement Reference

Alert Comprhensive Specialized Hospital: Procurement of Uniforms 7/34

Government (Oct 19, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ecd26d3d-59e7-4970-9565-20475a5b0eaf/open Lot Information Procurement Reference

ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መኪና እቃ እና የመኪና ጎማና ባትሪ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Oct 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 02 ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከመደበኛ በጀት ሎት

የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Oct 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በአዋጅ ቁጥር 721/2004 ደንብ

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የባንጃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Oct 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የባንጃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት

የዳንግላ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለመኖሪያ እና ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን 1ኛ ዙር በግልጽ መደበኛ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Bekur (Oct 19, 2026) የመሬት ሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዳንግላ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የመሬት ማስተላለፍ ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ

የአዊ/ብሔ/ዞ/ከ/ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Oct 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሄርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አሳየ አይቸው