Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ (የቀድሞው አብቁተ አረርቲ ቅ/ጽ/ቤት) እና በአፈ/ተከሣሾች እነ በላቸው አንዱአለምና ጓደኞቻቸው የታክሲ አገልግሎት ህብረት ሽርክና ማህበር (11ሰዎች) መካከል

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባጃጆች መሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Mar 13, 2026) RE-INVITATION FOR BID (RIFB) Procurement Reference Number: ET-OROMIA DARIMU.- FSRP-517265-CW-RFB/25  Project Category: Construction of Small-Seale Irrigation Projects Darimu Woreda Agriculture and Land Office intends to apply

Darimu Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Rehabilitation and Expansion of a Small-scale Irrigation Project in Wachale Kebele, Darimu Woreda, Ilu Aba Bor Zone, Oromia Region.

Addis Zemen (Mar 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያቤቶች የሚሆን የደንብ ልብስ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም፡-

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን የደንብ ልብስ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ ጽ / ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 65/2018፣ 66/2018፣67/2018፣67/2018፣68/2018፣69/2018 70/2018 71/2018 እና 72/2018 የጨረታ

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት፣ በስፖርት ም/ቤት በጀት እና በሰቆጣ ቃልኪዳን ድጋፍ ገንዘብ የአቅርቦት ግዥዎች ለመፈፀም ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት፣

በአብክመ የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የተለያዩ የተሽከርካሪ መኪኖች የጂፒኤስ እና የእስፔር መለዋወጫ ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ግዥ የተለያዩ የተሽከርካሪ መኪኖች የጂፒኤስ

Ethiopian Communication Authority: Lot 22 Procurement of ሌሎች የቢሮ መገልገያ እቃዎች

Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b10e8f23-be15-4a32-94da-5a0c1d89bcb4/open Reference

Ministry of Planning and Development: Procurement of Suit

Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e304e87d-5c5d-4968-8f11-ffee0b607556/open Reference

በጎንደር ከተማ አስተዳደር የብላጅግ ዳብርቃ ጤና ጣቢያ ለእናቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል የተቋረጠ ግንባታ ለማስጨረስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የብላጅግ ዳብርቃ ጤና ጣቢያ ለእናቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል የተቋረጠ ግንባታ ለማስጨረስ

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አንዷለም በቀለ እና በአፈ/ተከሳሽ ደረጀ አድማስ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ እንጅባራ ከተማ

የደብቡ ጐንደር አስተዳደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የችሎት ካባ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብቡ ጐንደር አስተዳደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የችሎት ካባ በግልጽ ጨረታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የድርጅት ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ የኔጌጥ ምናየሁ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኮብል እስቶን መንገድ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሻሁራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኮብል እስቶን መንገድ