Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ አብክመ አብብማቴልድ/የት-ል-ሽ-01/06/2018 የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ በስሩ የያዛቸውን የተለያየ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን የኬዝ ባለ 127 እና 110

የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ በስሩ የያዛቸውን የተለያየ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን የኬዝ ባለ 127 እና 110 እንዲሁም ማሲ ፈርጉሰን /MASSY FERGUSEN/132 የፈረስ ጉልበት ትራክተሮች የትራክተር ማረሻ አቦሎ /Abollo/፣ የበቆሎ መፈልፈያ ማሽን እና የብረት ሸልፍን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ እና ለገቢ ማስገኛ እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ህንፃዎችን ማለትም አዲስ አበባ (የቦሌ ባለ አራት ወለል ህንፃ እና አራት ኪሎ ባለ አራት ወለል ህንፃ)፣ ባሕር ዳር ባለ አራት ወለል ህንፃ፣ ደሴ ባለአራት ወለል ህንፃ፣ ደብረ ብርሃን ባለ አራት ወለል ህንፃ እና ጎንደር ባለ አንድ ወለል ህንፃ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር As Built Design እና የህንፃ ግምታዊ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 06, 2026)  የተያዙና  የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ  የተለያዩ ንብረቶችን የተሸከርካሪ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW PLC) Invites Re-bids for the Supply of PVC Resin (300MT), HDPE Raw Material (200MT), and Rubber Seals (3100 Pcs).

Ethiopian Herald (Mar 20, 2026) INVITATION FOR RE-BIDRE-GIW-26-2025/2026, RE-GIW-27-2025/2026 and RE-GIW-29-2025/2026 Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ህጻን ዳንኤል ፈቃዱ (2 ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ

የኢትዮጵያ ዩሮሎጂ ማህበር (Urology Society of Ethiopia) የ 2025-2027 እ.አ.አ በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ዩሮሎጂ ማህበር (Urology Society of Ethiopia) በሲቭል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ የኢትዮጵያ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ አቤል ሙሉጌታ እና የፍ/ባለዕዳ ብርቄ ቦጋለ መካከል ስላለው የፍርድ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ መጋረጃና የወለል ምንጣፍ እና ሳውንድ ሲስተም አወዳድሮ በግልጽ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ ስራ ክፍሎች መጋረጃና ለመሰብሰቢያ : አዳራሽ

የይዞታው መጠን 106.64 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀረገወይን በላይ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አይናለም በላይ መካከል

በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት፣ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የግልጽ ጨረታ  ማስታወቂያ በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የማኅበረሰብ ፖንድ

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ተስፋገርግሽ አቶምበሳ እና የፍ ባለዕዳ እነ ዝእግዚያብሔር ዝሚካኤል መካከል ስላለው የፍርድ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ እስከ አድማስ ይነሱ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ብርሃኔ አሊ መካከል