Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 019/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

አሐዱ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ በካርታ ቁጥር 57/2007

ፀደይ ባንክ አ.ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) ፣አሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትኪስ ፣poly (ethylene terphthalte plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ እና fabric rope፣ ምግብ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-14/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው መጋቢት 30/07/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ Select Material /ምህንድሰረና እና ጥገና አገ/ት ለጫሞ ካምፓስ ለአጥር ሥራ የሚውል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/22bd9564-f679-43e9-9fad-9640d88f7814/open Lot Information

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የሚቶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሶላር እና የፓምፕ እቃዎችን፣ ካሜራ፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል አገልግሎት የሚውል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና መምሪያ በበና ፀማይ ወረዳ ለቀይ አፈር ጤና ጣቢያ፣ በቱርሚ ከተማ አስተዳደር ለቱርሚ ሆስፒታል እና በኛንጋቶም ወረዳ ለካንጋቲን ጤና ጣቢያ የወጣቶች ስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት መስጫ ህንጻ ግንባታ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በአብክመ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብ/ጽ/ቤት የኮንስትራክሽን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር

በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡_ 002/2018 በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የሚቶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ እና በሴክተር መስሪያ ቤቶች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የአገልግሎት ግዜያቸው ያበቁ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

EOC-DICAC: “Consultancy for Youth-Led Conflict Analysis, Gender-Sensitive and Youth-Focused Service Provision Assessment, Accessibility Audits, and Capacity Building on GBV, SRH, and Disaster Risk Reduction (DRR) in Afar and Southern Ethiopia”

የደብረ ብርሃን ከ/ወ/ፍ/ቤት የጨረታ ቀን ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 08, 2026) ማረሚያ መጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 24 ላይ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ