Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ ተፈሪ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ ስመኝ ተገኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 88672 በ18/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ መሀሪ ሀይሉ የዳማሪስ ጋርመንት ሀ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.06068
የተለያዩ የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ መዘምዘሚያ ማሽኖች፣ ማድረቂያ፣ ማተሚያ ማሽኖች እና ሌሎችም የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመበት አቶ አሸናፊ ዘነበ እና የፍ ባለዕዳ አቶ አለማየሁ ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች አ.ማ እና የፍ/ባለዕዳ ውብአለም ብርሀኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/07839 05/03/2017
የወንዶች የጸጉር ቤት እቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ በቢሮ፣ ዞን፣ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ:
የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ፤ ሎት 1. የጽኅፈትና የጽዳት
በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ሥር ለሚገኙት ለሁሉም ማሽነሪዎች የሚውል የጎማ እና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የማሽነሪ ጎማ እና መስዋወጫ ግዥ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
የንግድ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ራሔል አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሰለሞን ብሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው
90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ በላይነሽ ወ/ማርያም እና በፍ/ባለዕዳ እነ ደንነሽ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በምዕራብ ወለጋ ዞን የመነሲቡ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓ/ም ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉትን የጽ/መሳሪያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን እንዲውም የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የመነሲቡ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓ/ም ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉትን