Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንናበሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ.(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ.) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 018/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ   የተበዳሪው ስም

አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ  የወጣ  የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ

እናት ባንክ አ.ማ. መጋዘን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 30, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልገሎት ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመገልገያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 30, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-002/2019 ተቋማችን ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመገልገያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-03/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ / ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን

አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ የፕላስቲክ ምርቶች መካከል Common Plastic Sheet መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 30, 2026) የምርት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-APE/01/2019/Local አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከሚያመርታቸው የፕላስቲክ ምርቶች መካከል

በጅማ ዞን የሸቤ ሶንቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ አቅርቦት እና የኢንስታሌሽን ስራና የስልጠና ማዕከል አገልግሎት (MESOB) በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

የመኪና እና የእርሻ ትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 30, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለሙበት ዩሱፍ አብዶ የፍርድ ባለዕዳ አቶ ካልሐሪ ፋርም ኢንዱስትሪ PLC መካከል ያለውን

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Educational Materials

Government (Jul 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2ee2ed84-7ce4-4024-8846-a2c14c9800af/open Lot Information

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Jul 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c2a76231-387b-4ae6-a8bb-faefe84830aa/open Lot Information

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Jul 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3cee2df0-56be-4f0a-8d26-9e178a233b78/open Lot Information