Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ
የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች
የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ
የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Labor and Skills:ኬሚካል መርጫ/ለአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ/
Government(Dec 08, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c6a04002-91d1-4e67-a1e7-bb746f11a129/open Reference
እልልታ ውመን አት ሪስክ (EWAB) የሂሳብ እንቅስቃሴዎችን ህጋዊ እውቅና ባላቸው የኦዲት ድርጅቶች ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀ/ወ/አስ/ጤ/ጥ/ፅ/ቤት ስር ለአባያጥር ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀ/ወ/አስ/ጤ/ጥ/ፅ/ቤት ስር ለአባያጥር ጤና አጠባበቅ ጣቢያ
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ
Dire Dawa Water, Mines & Energy Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders Having for Construction of Small Scale Irrigation
Addis Zemen(Dec 07, 2025) INVITATION FOR BIDS The Employer, Dire Dawa Agriculture Water, Mines & Energy Office, has received
The Ethiopian Psychologist Association (EPA) Would Like to Conduct an External Audit Services for 2017 E.C. Thus, the (EPA) Executive Committee Invites All Interested and Eligible External Auditor
Addis Zemen(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation Bid The Ethiopian Psychologist
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት የግብርና ኬሚካል ማምረቻ ማሽን፣ የእንቁላል መያዣ እና ለተለያዩ ምርቶች የሚያገለግሉ የወረቀት ምርቶች /Corrugated Paper Box/ የሚያመርት ማሽን እና ጄኔሬተር በድርድር አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 07, 2025) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሸነሪ ዕቃዎችን በኪራይ ወስደው
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የልብስ ሳሙና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 08, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4f5d558e-8125-4601-8343-336f475a580e/open Reference
The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) Invites Eligible Bidders for the Recruitment of Consultant for Redesign and Layout Localization of the HCD Toolkit for Amharic and Afaan Oromo Dissemination
2merkato.com(Dec 08, 2025) Recruitment of Consultant for Redesign and Layout Localization ofthe HCD Toolkit for Amharic and Afaan Oromo