Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ዘውዱ ደሳለኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታዬ ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/182592

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት የአበባ ማጓጓዣ እና የተለያዩ ግብአቶችን ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ/ የአገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 14/06/2018 ዓ/ም

በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 11/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በ ኦክሽን ኢትዮጵያ (Auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

MSF-Holland Wants to Hire an Eligible and Qualified Contractor to Perform Water Well Drilling Services

Addis Zemen(Dec 03, 2025)   CONTRACTORS OF CATEGORY [3] AND ABOVE WITH LICENSE VALID FOR THE YEAR AND ELIGIBLE FOR

የሁምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ከሁምቦ ወረዳ ጤና

የተሸከረካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 02, 2025)    የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው መካከል ስላለው

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለ መብት

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የምንጣፍና መጋረጃ፣ የአላቂ እና ፅዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች እንዲሁም የኪነ ጥበብ ውጤቶች /ለሚዲያ ግብዓት የሚጠቀምባቸውን/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽህፈት ቤት የፅህፈት መሳሪያዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል