Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Mar 03, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/21707472-81fe-444b-a11c-e5e354f3585b/open Invitation to Bid “Procurement of Uniforms” Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0082-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: Open

Livestock Development Institute: Procurement of Uniforms

Addis Zemen(Mar 01, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አብዮት ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ህጻን ቃሉ በላይነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.183566 በቀን 16/02/2016 ዓ.ም በዋለው

171.19 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018-2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ በግንባታ ላይ የሚገኝ ህንፃ B+G+7 እና B+G+2 መጋዘን /store/ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Bahir Dar University:purcroment of CMHS ቱቦላሪ 40mm*40mm*3mm*6m

Government(Jan 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c44bc155-961f-471a-bd45-615bf707bc03/open Lot Information Procurement

ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ሴንተር ኃ.የተ.የግ.ማ. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Reporter(Jan 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ሴንተር ኃ/የተ/የግ/ማ የሚከተሉትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 7 ስማርት ስልኮች(Samsung

በቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 13 የቦሌ ህብረተሰብ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፅዳት እቃዎች እና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) ሁለተኛ ዙር ግልፅ የጨረታ (የእቃ ግዥ) ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

The Harari Region Electric Utility Invites Sealed Bids for the Construction of a Fence with HCB and Metal Grill, and Spreading of Gravel at the Harar Substation

Addis Zemen(Jan 10, 2026) ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY HARARI REGION ELECTRIC UTILITY INVITATION TO BID 1. Under the organization of ETHIOPIAN

የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ብሎኬት እና ለግንባታው የሚሆን ማቴሪያል እንዲሁም የኮሪደር ልማት መንገድ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4 የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በአጣዬ ከተማ አስተዳደር

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በወላይታ ዞን አባላ አባያ ወረዳ ጮካሬ ቀበሌ የአካባቢ ዕቃዎችን (Local Materials) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Jan 10, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በወላይታ ዞን አባላ አባያ ወረዳ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በደ/ወሎ ዞን የቦረና ማረ/ቤት አስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለታራሚዎች ቤት እድሳትና ጥገና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በደ/ወሎ ዞን የቦረና ማረ/ቤት አስ/ጽ/ቤት በ2018

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች እና ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል