Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ14/08/2018 ዓ.ም እና በ17/08/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት/ፕሮ 9/2018 1. ሎት 1 መ/ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018 2. ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ
በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Federal Supreme Court: Procurement of Food and Beverages
Government (Apr 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/eb02f045-91e9-42e3-b146-48965d036692/open Invitation to
Team and Team International Invites Eligible and Certified Accounting and Auditing Firms Registered with AABE to Undertake the Statutory Audit of its Books of Accounts for the Year Ended January 1st, 2025, to December 31st, 2025.
Addis Zemen (Apr 04, 2026) Team and Team International would like to invite Eligible & Certified Accounting and Auditing Firms
ሴንተር ፎር ሪስፖንሲበል ኤንድ ፒስፉል ፖለቲክስ እ.አ.አ የ2025 ዓ.ም የድርጅቱን የሂሳብ ኦዲት በተፈቀደለት የሂሳብ አዋቂ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሴንተር ፎር ሪስፖንሲበል ኤንድ ፒስፉል ፖለቲክስ እ.አ.አ የ2025 ዓ.ም የድርጅቱን
Ethiopian Customs Commission Moyale Branch Office፡ Procurement of Mobile Phone
Government (Apr 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a8092dec-1654-4d16-a3b6-08b53694af41/open Lot Information
Godina Harargee Lixaa Aanaa Gammachiisitti Manni Murtii Aanaa Gammachiis Bara Baajataa 2018 Kanatti Ijaarsa Piroojektii Gamoo G+1 Baajata KTL(Kenna Tajaajila Lammummaan) Marsa Duraa(Phase One) Ijaarsisuu Waan Barbaadeef Caalbaasii Ifaa Baasee Hojjachiisuuf Waldaalee IMX Sadarkaa Xixiqqaa Hojii Gamoo Irratti Gurmaa’anii Hayyama Ulaagaaguutan Hojii Gatii Murta’aa (fixed Cost) Dorgomsiisee Hojjachiisuu Barbaada.
Addis Zemen (Apr 04, 2026) Beeksisa Caalbaasii Waldaalee Xixiqqaa Godina Harargee Lixaa Aanaa Gammachiisitti Manni Murtii Aanaa Gammachiis bara baajataa
The Ministry of Urban and Infrastructure Seeks an Individual Consultant as a Digital Media Specialist for the Ethiopia Rural Connectivity for Food Security Program (RCFSP), Funded by the International Development Association (IDA).
Ethiopian Herald (Apr 04, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA MINISTRY OF URBAN AND INFRASTRUCTURE SPECIFIC PROCUREMENT
ETHIOPIAN PETROLEUM ENTERPRISE: EXTENSION OF TENDER CLOSING/OPENING DATE FOR THE SUPPLY OF GASOIL AND REGULAR GASOLINE TENDER NO. EPSE 01/2026
Ethiopian Herald (Apr 04, 2026) EXTENSION OF TENDER CLOSING/OPENING DATE FOR THE SUPPLY OF GASOIL AND REGULAR GASOLINE TENDER NO.
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የህትመት ማሽኖች ግዢ የጨረታ መዝጊያ ቀነ-ገደብ ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 04, 2026) የህትመት ማሽኖች ግዢ የጨረታ መዝጊያ ቀነ–ገደብ ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በጨረታ መለያ ቁጥር
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰ/የሰ/ሀ/ል/ፅ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ግዥ አስተዳደር ቡድን የደንበኞች ወረፋ ማስያዣ ከነሙሉ እቃው እና አክሰሰሪው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃ ወይም አገልግሎቱን መግዛት ወይም ማግኘት ይፈልጋል
Addis Maleda (Apr 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰ/የሰ/ሀ/ል/ፅ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ