Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ሎት 1. የእነ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የህፃናት ማቆያ እና ሰነድ ክፍል የG+3 ግንባታ በደረጃ GC/BC 6 እና

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ /ወዲ/200/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሽን ባንክ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ006/2018 በጀት ዓመት የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በምድብ የተገለጹ ዝርዝር የግዥ ፍላጎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ተጨራቾች በግልፅ

የአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የስፖርት ጅምናዝየም ዕቃዎች ግዥ ማስታወቂያ የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ባ/ቱ/ስፖርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ ባ/ቱ/ስ01/18 ለሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ የጅምናዝየም ስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የጅምናዝየም ስፖርት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አመን የበጎ አድራጎት ማኅበር የ2018 በጀት ዓመት የሂሣብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ኦዲት ለማስደረግ በግልጽ ጨረታ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አመን የበጎ አድራጎት ማኅበር የ2018 በጀት ዓመት የሂሣብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ኦዲት

የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኝ ለጋራዥ አገልግሎት እስከነቢሮው የሚውል ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጋራዥ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ  ቁጥር- -RE-EMC/OT /GARAGE RENT/01/2019 የኢትዮጵያ ማዕድን፣ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኝ ለጋራዥ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሠራተኞች ገ/ቁ/ብ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የማህበሩን ጠቅላላ ሂሳብ ቅድመ ኦዲት (ሂሳብ ማጣራት) ለማሠራት ይፈልጋል

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ ነባር ቤቶችን መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ፌቤ ኮ/ብ ግ.ጨ/አገ/15/12/2018 1. ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በመጋዘን የተጠራቀሙ ጋዜጦች እና መጽሔቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 24, 2026) የንብረት ማስወገድ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በመጋዘን የተጠራቀሙ ጋዜጦች እና መጽሔቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት አየለ ፍስሀ እና በፍርድ ባለእዳ አማኑኤል ገ/ጻድቅ መካከል ስላለው አፈፃፀም

የጭነት ተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሰለሞን ወንድማገኝ እና የፍ/ባለዕዳ ይበሉ ዋሴዋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቦታ ስፋት 68.72 ካ.ሜ. የሆነ ኮንደሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አምሳለ ደምሴ እና የፍ/ባለዕዳ ዘላለም ተመስገን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ