Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ.(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ.) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 018/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ   የተበዳሪው ስም

አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ  የወጣ  የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ

እናት ባንክ አ.ማ. መጋዘን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠውን ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የቻግኒ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል መድሀኒት አመታዊ ውል በመያዝ ለመግዛት እና ባዞላ ንጣፍ ለአንድ ጊዜ ለማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የቻግኒ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሎት 1. መድሀኒት አመታዊ ውል

የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ዘንገና ቅርንጫፍ ለአቶ አለኸኝ ጥላሁን እና ለወ/ሮ ማሪቱ መንግስቴ እና

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ፣ ሰብል ሽያጭ እና የመጋዝን የወለል ጥገና የአገልግሎት ግዥ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ የሚገዙትን መግዛትና የሚሸጡትን መሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን (መኪናዎች እና ባለ 3 እግር ባጃጅ) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ ገቢ/የሚ/ተሽ/01/12/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በአዋጅ ቁጥር 280/2014

የምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በደምበጫ ከተማ ቀበሌ 01 ውስጥ በአፈ/ከሣሽ ህንፃ ውስጥ የሚገኙት የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ ደጅ አዝማች ኃይለየሱስ ፍላቴ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሣሽ ህብረት ቴክኖሎጅ ኮሌጅ

በደቡብ ጎንደር ዞን የወገዳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት G+5 የቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ እና የሬቴይኒግ ወል ግንባታ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን መለየት ይፈልጋል

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ ዋና መምሪያ የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት የእንስሳት መድሃኒት እና ቁሳቁስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል