Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Dire Gazetta (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የአካባቢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣ የፋክስ እና ሌሎች ተመሳሳይ የቢሮ ዕቃዎችን በዋናው ቢሮና ቅ/አገልግሎት መስጫ

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣ የፋክስ እና ሌሎች ተመሳሳይ የቢሮ ዕቃዎችን በዋናው ቢሮና ቅ/አገልግሎት መስጫ በመምጣት ሰርቪስ ማድረግና መጠገን ስራ የአገልግሎት ግዢ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ፈጽሞ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን

የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግስጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.04/2017 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታከስ ዕዳ የያዛቸዉን ለቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀውን ህንፃ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸዉን ለቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀውን ህንፃ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/DE/06/19 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional Office Invites Eligible Electromechanical, Water Works, or General Contractors (Category 5 and Above) for the Supply and Installation of Electro-mechanical Work for a Deep Well and Pump Testing for a Shallow Well in the Elu-Ababora Zone, Halu Woreda of the Oromia Region.

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በጉ/ክ/ከ/ወ/10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መግዛትና ማሰፋት ይፈልጋል። ሎት-1

በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብ ቢሮ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብ ቢሮ በ2019 ዓ.ም

የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የሜይዴይ ቅደመ 1ኛ እና 1ኛ የመ/ደ/ት/ቤት የበጀት አመቱ በግልጽ ጨረታ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሜ 002/2019 ዓ.ም የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የሜይዴይ ቅደመ 1ኛ

Ethio Telecom Invites National Competitive Bids for the Design and Build Construction of Fuel Stations at Five Sites: Akaki Warehouse, Jima, Nekemt, Bahirdar, and Jijiga.

ethiotelecom (Aug 26, 2026) 1. Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for

The Ministry of Labor and Skills is Seeking Expressions of Interest from Consulting Firms, NGOs, and Educational Institutions for the Provision of Hospitality & Tourism Skills Training Under the Education and Skill for Employability (EASE) Project.

The Afar Regional State Bureau of Livestock and Fishery Resource Development Invites Sealed Bids for the Maintenance of Veterinary Clinics and Health Posts Under the EU-funded RESTORE Project.

Ethiopian Herald (Aug 26, 2026) INVITATION FOR BID Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia. Name of Project Project: Project: RESTORE

The Somali Regional State Office of State Council Invites Sealed Bids for the Procurement of Printing Flags.

Ethiopian Herald (Aug 25, 2026) INVITATION TO TENDER Procurement Reference Number: OSC/NCB/001/2018 To: All bidder with License Valid for the

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04_2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ