Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት አቶ ዘሪሁን እንደሻው እና በፍርድ ባለእዳ ዝናሽ እንደሻው መካከል ስላለው አፈፃፀም የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመ/ቁ 324943

የይዞታው ስፋት 177 ካ.ሜ. ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኑኑ ተሾመ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ገነት ተሾመ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/37518 በ6/04/2007 ዓ.ም በኮ/መ/ቁ/115914 በ10/3/2017ዓ/ም በአቃቂ

አጠቃላይ የይዞታው ስፋት 2100 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government (Sep 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2137499f-b70b-4e20-896a-52df33a88aac/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Food and Beverages” Procurement

Madda Walabu University : Procurement of Food and Beverages

Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 02/2019 ባሉበት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወልቂጤ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቦታ G+0 ባሉበት ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ አማ ወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90ዓ/ም፣98/90ዓ/ም በተሰጠዉ መሰረት ለብድር

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ የሞተርና የመኪና ጎማዎችን፣ የስልጠና ዕቃዎችን እና የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ት/ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁ.2 ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ት/ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ

Wasasa Microfinance S.C. Invites Qualified Suppliers to Submit Quotations for the Supply and Delivery of Point-of-Sale (POS) Machines to Support its Agency Microfinance and Digital Financial Service Operations.

አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት ሲጠቀምበት የነበሩትን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች እና የተለያዩ ቁሳቁሶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በትምህርት፣ በጤና፣ በወጣት ልማት ዘርፍና

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ እቃዎች እና ተሽከርካሪ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05/2019 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀላል፣ ከባድ ተሽከርካሪዎች እና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኢንሹራስ ዋስትና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የኢንሹራንስ ዋስትና አገልግሎት ግዥ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ግጨ/አግ/5/2018 የአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀላል፣ ከባድ

የG+2 ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 21, 2026) ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ሜፋኮን ኮንስትራክሽን ሀ/የተ/የግ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ሚኪያስ ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም